Abol Cafe is a cafe, located at Addis Ababa, Ethiopia
የካፌው አቀማመጥ ከፀሀይ መውጪያና መጥለቅያ ጋር ተስማምቶ የተሰራ ቤት ስለሆነ ካፈው ውስጥ ያለው የብርሀን ልቀት ከቤቱ የውስጥ ንድፍ ጋር የተዛመደ ይመስላል፡፡ ለዚህም ካፌው ውስጥ ሲቀመጡ ቀለል ይላል፡፡ ማኪያቷቸውም ጥሩነው፡፡
It is fine and cool place to recreate.